use netflix for free without account እንደት አድርገን ነትፍልክስን በነጻ ያሌ አካዎንት እንጠቀማለን? 🤔


ሰላም ዉድ የnafi app በተሰቦች ዞረ የምናየዉ እንደት አድርገን NETFLIX በነጻ መጠቀም እንችላለን የምለዉ ነዉ ምናየዉ 



appun በዝህ link ታገኙታላችሁ download apk tap here

ይህ አፕ mod apk ነዉ ማለቴ ሰዎች  ሀክ አድርገዉት  ነዉ login እና ማስታወቅያ እንዳሳይ አድርገዉት እና ሁለ በነጻ ነዉ ምሰራላችሁ update ከጠየቃችሁ እንዳታድርጉ 


እና install ስታደርጉት app not installed ካላችሁ  በመጀመርያ ድሮ የምትጠቀሙትን uninstall አድርጉ 


tegegn ነበርኩ ያልገባችሁን ነገር comment ላይ ጻፉልኝ


Comments